Duration 15:37

ተስማሚ የእርግዝና መከላከያ እንዴት መምረጥ ትችያለሽ | Healthy Life

2 396 watched
0
28
Published 13 Nov 2021

በርካታ ሴቶች የእርግዝና መከላከያ ለመጠቀም ሲወስኑ የትኛው የተሻለ ይኾን የሚል ጥያቄ ያስጨንቃቸዋል። በዚህና በአጠቃላይ በቤተሰብ ምጣኔ ዙሪያ ዶ/ር ኪያ አብዲሳ ያሰናዳችው ቪድዮ እነኾ። ከጤና ጋር ለተያያዙ ጥያቄና አስተያየትዎ ተከታዩን ኢሜይል ይጠቀሙ። admin@diretube.com #Ethiopia #HealthyLife

Category

Show more

Comments - 3